የቆዳ ስፋቷ 312.07km² ሲሆን ከዚህ ውስጥ አጠቃለይ ለልማት ይውላል ተብሎ በሄክታር የተገመተው 35905 ነው በሰብል የተየዘ ዓመታዊ 14176 ቋሚ 14575 ሲሆን በውሃ የተሸፋነ 368.75 ሊተረስ/ሊለማ የማይችል የግጦሽ መሬት 527.4 ሄ/ር፣ የደን መሬት ማለትም የግል 1,498 ፣ የተፈጥሮ 331.7 የማህበራት 550.5 እና የመንግስት 636.1 ነው በተለይም ከሌሎች ልማት በተጨማሪ በ2016ዓ/ም በሉት የውሃ ምንጭ 5134ሄ/ር የበጋ መስነኖ ልማት ማልማት ተችሎዋል፡፡