














Welcome To Silti Woreda Website Service.





የስልጢ ወረዳ አስተዳደር
የወረዳውን አቅም ያገናዘበ የገቢ አማራጭን አሟጦ በመሰብሰብ አዳጊ የሆነውን የማህበረሰብ የልማት ተጠቃሚነት ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት በቅንጅት መስራት ይገባል ሲሉ በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሸምሴ ረዲ ተናገሩ!
አጠቃላይ የህዝብ ብዛት
ጠቅላላ ቀበሌዎች
በውሃ የተሸፈነ
የቆዳዋ ስፋት
በወረዳው ውስጥ የሚመረቱ ዋና ዋና የግብርና ምርቶች
በዋናነት የሚመረቱት የግብርና ምርቶች ስንዴ፣ በቆሎ፣ ጤፍ፣ ገብስ፣ ማሽላ፣ በርበሬ፣ ማሽላ፣ አተር እና ባቄላ ናቸው። በወረዳው ዋና ዋና የምግብ ሰብሎች ማሽላ እና ማሽላ ሲሆኑ ለገበያ የሚመረተው በርበሬ፣ስንዴ እና ጤፍ ናቸው።








ሚዲያ
ቱሪዝም
አሹቴ ፍል ውሃ
የአሹቴ ፍል ውሃ የሚገኘው በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ በአሹቴ ቡራቆ ቀበሌ ከወራቤ 39 ኪ.ሜ ከቅበት ደግሞ በ12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል::
የአሳኖ ትከል ድንጋይ
የአሳኖ ትክል ድንጋይ በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ ከዋና ከተማው ቅበት ወደ ወራቤ በሚወስደው መንገድ 8 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
ብሌሌ ቦሌት
የብሌሌ ቦለት በስልጢ ወረዳ በአሹቴ ቡራቆ ቀበሌ ከወራቤ 39 ከቅበት ደግሞ በ12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ከአሹቴ ፍል ውሃ አጠገብ ይገኛል።
ለሞሬ ጋሮሬ ፋን/ፏፏቴ/
የለሞሬ ጋሮሬ ፏፏቴ የሚገኘው በስልጢ ወረዳ በባሎ ቀሪሶ ቀበሌ ሲሆን ከሀዋሳ 179 ኪ.ሜ ከአዲስ አበባ ደግሞ በ151 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ነው፡፡
የዋርካው ውስጥ ፎቅ
የዋርካው ውስጥ ፎቅ የሚገኘው በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ በሰዳ በረንጎ ቀበሌ ከአባይ ሀይቅ በስተ ደቡብ ጫፍ ላይ ነው::