Investments የተፈጥሮ ሃብት በወረዳው ከሚገኙ ማአድናት 1.ፖታሺየም ፣ ቦሌ አፈር2.ለግንባታ የሚያገለግል ድንጋይ፣ አሸዋ ፣ቀይ አፈር እና ለአስፓት የሚሆን ቦሮባር ይገኛሉ። ወንዞች፡ ለቦ፣ሙርጡጤና ዞጋሬ፣አንጀሌ፡ጊዳመር፡አብዛና የሚባሉ ወንዞች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ተራራ አድበር ወለያ አገታ /ፈስ ቆቶ ተራራ በአሹቴ እና ጎፍለላ ቀበሌ የሚገኘው የቦሌ ምርት ላይ ኢንቨስት ማድረግ የሚቻል መሆኑን ወረዳው ይጋብዛል።ግብዓቶችን በመጠቀም ሰብል የማምረት አቅሙ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ፣ የቱሪዝም መስህቦች ያሏት ወረዳ ስትሆን ባለሀብቶች/ ኢንቨስተሮች መዋለነዋያቸውን በወረዳው ላይ ኢንቨስት ቢያደርጉ ተጠቃሚ ይሆናሉ።