siltiworeda

የስልጢ ወረዳ ታሪካዊ አመሰራረት

ስልጢ ወረዳ በመዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ስር ከሚገኙ 15 ወረዳዎች  አንዷ ስትሆን ወረዳዋ መጋቢት 23 ቀን 1993 በተደረገው የሰልጤ ህዝብ የማንነት ውሳኔ ተከትሎ በ1994 ወረዳዋ ድርሻዋን ይዛለች በተቸመሪም ወረደዋ ለ3 ስተከፋል ስልጢ ወረዳ ህዳር 16/2011 አሁኑም ድርሻዋን ይዛለች ፡፡

ጂኦግራፊያዊ ሁኔታ

ስልጢ ወረዳ በስልጤ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱዋ  ሲትሆን የወረዳዋ ዋና ከተማ ቅበት ከሀገሪቱ መዲና አድስ አበባ በስተደቡብ ወደ ሆሳና በሚወስደው አስፋልት መንገድ በ147 ኪ.ሜ ከክልሉ ዋና ሆሰህና በ90 ኪ.ሜ እርቀት ላይ የምትገኝ ወረዳ ናት ።