siltiworeda

October 21, 2025

የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ተገመገመ ።

የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ተገመገመ ።የስልጢ ወረዳ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የመንግስት ተቋማትን እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ከጠቅላላ አመራር ጋር ገምግሟል፡፡ባለፉት ሶስት ወራት በወረዳው ከእቅድ አንፃር የተሰሩ ስራዎች ሪፖርት በጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ቀርቦ በጥልቀት ተገምግሟል።የስልጢ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሸምሴ ረዲ እንደገለፁት የሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀማችን የተሻለ ቢሆንም ከዚህ […]

የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ተገመገመ ። Read More »

የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሴቶች ክንፍ ህብረት ኮንፈረንስ መድረክ ተካሄደ።

የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሴቶች ክንፍ ህብረት ኮንፈረንስ መድረክ ተካሄደ።ጥቅምት 11/2018 ስልጢ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን____በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ጽህፈት ቤት፤ የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ህብረት ኮንፈረንስ መድረክ በዛሬው ዕለት አካሂዷል።በ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ሩብ ዓመት በሴቶች ክንፍ

የስልጢ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሴቶች ክንፍ ህብረት ኮንፈረንስ መድረክ ተካሄደ። Read More »

በስልጢ ወረዳ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የሚከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት እየተመዘገበባቸው ስለመሆኑ ተገለፀ ።

በስልጢ ወረዳ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የሚከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት እየተመዘገበባቸው ስለመሆኑ ተገለፀ ።ጥቅምት 11/2018 የስልጢ ወረዳ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽንከፌደራልና ክልል የተወጣጡ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ( ሴፍትኔት )ስራ ዘርፍ አስተባባሪዎችና ባለድርሻ አካላት በስልጢ ወረዳ ሰዳ በረንጎና ጡጦ ዞጋሬ ቀበሌዎች አርሶ አደሩን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለማሸጋገር እየተከናወኑ የሚገኙ የፍራፍሬ ፣ አትክልት ፣ የከብት እርባታና ማደለብ እንዲሁም በንብ

በስልጢ ወረዳ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የሚከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት እየተመዘገበባቸው ስለመሆኑ ተገለፀ ። Read More »

የቡና አርሶ አደሮችን ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የቡና ምርትን ጥራት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰሩ መሆናቸውን የስልጤ ዞን ግብርና መምሪያ ገለፀ! የቡና አርሶ አደሮችን ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የቡና ምርትን ጥራት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰሩ መሆናቸውን የስልጤ ዞን ግብርና መምሪያ ገለፀ!ወራቤ፣ ኦክቶበር 10/2018፣ የስልጤ ዞን ኮሙዩኒኬሽንዳይሬክቶሬቱ በዚህ አመት የቡና ምርትን በብዛትና በጥራት ለአለም ገበያ ለማቅረብ በትኩረት እየሰሩ መሆናቸውን

Read More »

የትምህርት ጥራት ላይ የሚስተዋለውን ችግር የመፍታት ጉዳይ የሁሉም ኃላፊነት ነው አሉ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘይኔ ቢልካ

የትምህርት ጥራት ላይ የሚስተዋለውን ችግር የመፍታት ጉዳይ የሁሉም ኃላፊነት ነው አሉ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘይኔ ቢልካይህን ያሉት የዞኑ ትምህርት መምሪያ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 25ኛው የትምህርት አስተዳደር ጉባዔ ላይ ነው።ጥቅምት 10/2018 ዓም፡-ስልጢ ወረዳ ኮመኒኬሽንየትምህርት ጥራት ለሁለንተናዊ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል የስልጤ ዞን ትምህርት መምሪያ 25ኛውን የትምህርት አስተዳደር ጉባዔውን በወራቤ ከተማ አካሂዷል፡፡በዚሁ ወቅት የስልጤ ዞን

የትምህርት ጥራት ላይ የሚስተዋለውን ችግር የመፍታት ጉዳይ የሁሉም ኃላፊነት ነው አሉ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘይኔ ቢልካ Read More »